Gullele prosperity Family/ጉለሌ ብልጽግና ቤተሰብ 

Gullele prosperity Family/ጉለሌ ብልጽግና ቤተሰብ 

Menu

መልዕክት 

    "እንደሀገር የያዝነዉን ዉጥን ከዳር ለማድረስ ያለረፍት መታተር መትጋትያሻለ ለዚህ ደግሞ ፓርቲያችን የማይዋዥቅ አቋም ያለዉ ሲሆን የዚህን ፓርቲ ተሻጋሪ ስራ ከዳር ለማድረስ ይቀላቀሉን ፡፡"

አቶ ይከበር ስማቸዉ የጉ/ክ/ ከ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ ጽ/ቤት ኃላፊ

"የጠራ የፖለቲካ እሳቤ የጨበጠ ፓርቲ ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊ እና የዉጪ ግንኙነቶች ላይ ተጽኖ የመፍጠር አቅም አለዉ ስለሆነም ብልጽግናን ፓርቲን በመቀላቀል የጎላ ሚናችንን አንወጣ፡፡ "

ወ/ሮ ገነት ወጋሪ የጉ/ክ/ከ/ብልጽግና ፓርቲ ምና ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ

"የጠንካራ ፓርቲ መገለጫ  መሰረቱ ባለዉ የጠራ አባል ልክ እንደመሆኑ እንደፓርቲ ትልቅ የአበላት አደረጃጃት ያለዉ  አባላት፣ወጥ በሆነ የፓርቲዉ እሳቤ ላይ ተመሳሳይ እይታ ያላቸዉ እንዲሁም ሀገራዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የጠራ እይታ ያለዉ አባል ለማፍራት እንሰራለን ፡፡

   ብልጽግና ፓርቲን ይቀላቀሉ"

አቶ ሽመልስ ገዴቦ የጉ/ክ/ከ/ብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ

X